Matthew 5:3-5

Amharic(i) 3 በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። 4 የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና። 5 የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና።