Luke 24:51-53

Amharic(i) 51 ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ። 52 እነርሱም፤ ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ 53 ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በመቅደስ ኖሩ።