Amharic(i) 40 ኢየሱስም ቆሞ ወደ እርሱ እንዲያመጡት አዘዘ። በቀረበም ጊዜ። ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? ብሎ ጠየቀው። 41 እርሱም። ጌታ ሆይ፥ አይ ዘንድ ነው አለው።