John 7:46-49

Amharic(i) 46 ሎሌዎቹ። እንደዚህ ሰው ማንም እንዲሁ ከቶ አልተናገረም ብለው መለሱ። 47 እንግዲህ ፈሪሳውያን። እናንተ ደግሞ ሳታችሁን? 48 ከአለቆች ወይስ ከፈሪሳውያን በእርሱ ያመነ አለን? 49 ነገር ግን ሕግን የማያውቀው ይህ ሕዝብ ርጉም ነው ብለው መለሱላቸው።