John 14:13-14

Amharic(i) 13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። 14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።