Hebrews 3:18-4:1

Amharic(i) 18 ካልታዘዙትም በቀር ወደ እረፍቱ እንዳይገቡ የማለባቸው እነማን ነበሩ? 19 ባለማመናቸውም ጠንቅ ሊገቡ እንዳልተቻላቸው እናያለን።4 1 እንግዲህ ወደ ዕረፍቱ ለመግባት ተስፋ ገና ቀርቶልን ከሆነ፥ ምናልባት ከእናንተ ማንም የማይበቃ መስሎ እንዳይታይ እንፍራ።