Ephesians 5:7-8

Amharic(i) 7 እንግዲህ ከእነርሱ ጋር ተካፋዮች አትሁኑ፤ 8 ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤