Ephesians 4:5-6

Amharic(i) 5 አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ 6 ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።