2 Corinthians 6:11-12

Amharic(i) 11 እናንተ የቆሮንቶስ ሰዎች ሆይ፥ አፋችን ለእናንተ ተከፍቶአል ልባችንም ሰፍቶላችኋል፤ 12 በእኛ አልጠበባችሁም በሆዳችሁ ግን ጠቦባችኋል፤