1 Timothy 4:4-5

Amharic(i) 4 እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤ 5 በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።