Matthew 27:4-5

Amharic(i) 4 ንጹሕ ደም አሳልፌ በመስጠቴ በድያለሁ አለ። እነርሱ ግን። እኛስ ምን አግዶን? አንተው ተጠንቀቅ አሉ። 5 ብሩንም በቤተ መቅደስ ጥሎ ሄደና ታንቆ ሞተ።