Matthew 26:59-60

Amharic(i) 59 የካህናት አለቆችና ሽማግሎች ሸንጐውም ሁሉ እንዲገድሉት በኢየሱስ ላይ የሐሰት ምስክር ይፈልጉ ነበር፥ አላገኙም፤ 60 ብዙም የሐሰት ምስክሮች ምንም ቢቀርቡ አላገኙም።