Matthew 24:34-35

Amharic(i) 34 እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ሁሉ እስኪሆን ድረስ ይህ ትውልድ አያልፍም። 35 ሰማይና ምድር ያልፋሉ፥ ቃሌ ግን አያልፍም።