Matthew 22:6-7

Amharic(i) 6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው ገደሉአቸውም። 7 ንጉሡም ተቈጣ፥ ጭፍሮቹንም ልኮ እነዚያን ገዳዮች አጠፋ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ።