Matthew 22:5-6

Amharic(i) 5 እነርሱ ግን ቸል ብለው አንዱ ወደ እርሻው፥ ሌላውም ወደ ንግዱ ሄደ፤ 6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው ገደሉአቸውም።