Luke 4:31-32

Amharic(i) 31 ወደ ገሊላ ከተማም ወደ ቅፍርናሆም ወረደ። በሰንበትም ያስተምራቸው ነበር፤ 32 ቃሉ በሥልጣን ነበርና በትምህርቱ ተገረሙ።