Luke 4:30-31

Amharic(i) 30 እርሱ ግን በመካከላቸው አልፎ ሄደ። 31 ወደ ገሊላ ከተማም ወደ ቅፍርናሆም ወረደ። በሰንበትም ያስተምራቸው ነበር፤