Luke 21:16-17

Amharic(i) 16 ወላጆችም ስንኳ ወንድሞችም ዘመዶችም ወዳጆችም አሳልፈው ይሰጡአችኋል፥ ከእናንተም አንዳንዱን ይገድላሉ፤ 17 በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ።