Luke 1:9-11

Amharic(i) 9 እንደ ካህናት ሥርዓት ወደ ጌታ ቤተ መቅደስ ገብቶ ለማጠን ዕጣ ደረሰበት። 10 በዕጣንም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ በውጭ ቆመው ይጸልዩ ነበር። 11 የጌታም መልአክ በዕጣኑ መሠዊያ ቀኝ ቆሞ ታየው።