Amharic(i) 9 ኢየሱስም። እርሱ ደግሞ የአብርሃም ልጅ ነውና ዛሬ ለዚህ ቤት መዳን ሆኖለታል፤ 10 የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና አለው።