Luke 19:41-42

Amharic(i) 41 ሲቀርብም ከተማይቱን አይቶ አለቀሰላት፥ 42 እንዲህ እያለ። ለሰላምሽ የሚሆነውን በዚህ ቀን አንቺስ ስንኳ ብታውቂ፤ አሁን ግን ከዓይንሽ ተሰውሮአል።