Luke 18:42-43

Amharic(i) 42 ኢየሱስም። እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። 43 በዚያን ጊዜም አየ፥ እግዚአብሔንም እያከበረ ተከተለው። ሕዝቡም ሁሉ አይተው እግዚአብሔርን አመሰገኑ።