Amharic(i) 12 ወደ አንዲት መንደርም ሲገባ በሩቅ የቆሙት አሥር ለምጻሞች ተገናኙት፤ 13 እነርሱም እየጮኹ። ኢየሱስ ሆይ፥ አቤቱ፥ ማረን አሉ። 14 አይቶም። ሂዱ፥ ራሳችሁን ለካህናት አሳዩ አላቸው።