Amharic(i) 1 ሲያልፍም ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የሆነውን ሰው አየ። 2 ደቀ መዛሙርቱም። መምህር ሆይ፥ ይህ ሰው ዕውር ሆኖ እንዲወለድ ኃጢአት የሠራ ማን ነው? እርሱ ወይስ ወላጆቹ? ብለው ጠየቁት።