John 8:45-46

Amharic(i) 45 እኔ ግን እውነትን የምናገር ስለ ሆንሁ አታምኑኝም። 46 ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም?