John 5:46-47

Amharic(i) 46 ሙሴንስ ብታምኑት እኔን ባመናችሁ ነበር፤ እርሱ ስለ እኔ ጽፎአልና። 47 መጻሕፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?