John 3:9-10

Amharic(i) 9 ኒቆዲሞስ መልሶ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው። 10 ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?