John 3:34-35

Amharic(i) 34 እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራልና፤ እግዚአብሔር መንፈሱን ሰፍሮ አይሰጥምና። 35 አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።