John 1:4-5

Amharic(i) 4 በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። 5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።