Amharic(i) 17 እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል። 18 እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው። እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።