1 Timothy 2:11-13

Amharic(i) 11 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ 12 ሴት ግን በዝግታ ትኑር እንጂ ልታስተምር ወይም በወንድ ላይ ልትሰለጥን አልፈቅድም። 13 አዳም ቀድሞ ተፈጥሮአልና፥ በኋላም ሔዋን ተፈጠረች።