1 Peter 3:13-14

Amharic(i) 13 በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? 14 ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ አትናወጡም፥