1 John 4:19-20

Amharic(i) 19 እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን። 20 ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?