1 Corinthians 16:8-9

Amharic(i) 8 በኤፌሶን ግን እስከ በዓለ ኀምሳ ድረስ እሰነብታለሁ። 9 ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛልና ተቃዋሚዎችም ብዙ ናቸው።