Revelation 21:24-26

Amharic(i) 24 አሕዛብም በብርሃንዋ ይመላለሳሉ፥ የምድርም ነገሥታት ክብራቸውን ወደ እርስዋ ያመጣሉ፤ 25 በዚያም ሌሊት ስለሌለ ደጆችዋ በቀን ከቶ አይዘጉም፥ 26 የአሕዛብንም ግርማና ክብር ወደ እርስዋ ያመጣሉ።