Galatians 5:22-23

Amharic(i) 22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። 23 እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።