1 Thessalonians 5:16-18

Amharic(i) 16 ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ 17 ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።