1 Corinthians 6:16-17

Amharic(i) 16 ወይስ ከጋለሞታ ጋር የሚተባበር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሎአልና። 17 ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው።